ይሄ የአንድነት ቡድን # የእውቅና # የአቀባበል እንዲሁም ራሳችንን የምናሳድግበት እና ብቁ የምናደርግበት የስልጠና ግሩፕ ነው እዚህ ግሩፕ ላይ ተሳታፊ ለመሆን በዋነኛነት ፩. ንቁ ተሳታፊ መሆን ፪. በዚህ ቢዝነስ ከፍተኛ ውጤት የማምጣት እና ህይወታችንን የመቀየር ቁርጠኝነት ሊኖረን ይገባል። ማስጠንቀቂያ: ያልወሰነ ሰው ከመቀላቀሉ በፊት በስነ- ስርአቱ ለመስራት መወሰን ይኖርበታል
Подписчики: 331
Онлайн: 17
Тип: supergroup
Язык: am