ይሄ የመወያያ ግሩፕ ነው :-ስለ ክርስትና ጥያቄና መልስ ይደረግበታል :-በተቻለ መጠን ውይይት በ🎤🎤🎤 ቢሆን ይመረጣል :-በኦርቶዶክስና በፕሮቴስታንት መካከል ውይይት ይደረጋል :-link መጠቀም የሚቻለው ለውይይት ሃሳብ ሲሆን ብቻ ነው :-ውይይት ያለመከራከር በመደማመጥ ይሁን :-በእስልምናና በክርስትና መካከል ውይይት ይደረጋል :-መሳደብ ፈፅሞ የተከለከለ ነው ሁሉ በስርዓት ይሁን
Subscribers: 503
Online: 30
Type: supergroup
Language: am