የኛ ነው ግሩፕ ላይ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ የተከተለ (የጠበቀ) ማንኛውም ትምህርት፤ መዝሙር፣ ጭውውት እንዲሁም ውይይት ማካሄድ የተፈቀደ ነው ነገር ግን ኦርቶዶክሳዊ ያልሆኑ የፖለቲካን፤ ዘረኝነትን፣የሚደግፉ ሊንኮች እና ፖስተሮች መልቀቅ ከግሩፑ Remove የሚያስደርግ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናሳስባለን ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ወንድም እህቶቻችንን Add በመደራረግ እርስ በእርሳችን እንማማር 🙏🙏✝️✝
Subscribers: 36
Online: 3
Type: supergroup
Language: am