ስነ-Art የተለያዩ ስለ ስዕል ያላቹን ክህሎት ትወያዩበታላቹ እንዲሁም ትማሩበታላቹ። ግዜው #የማወቅ #የመማርና #የመፋቀር ግዜ ነው። ጥበብ አንድ ታደርገናለች : እርስ በእርስ መፋቀር ፈጣሪን መፍራት ነው ፤ ፈጣሪን መፍራት ደግሞ የጥበብ መጀመሪያ ነው። በመደመርና በፀጋችን በጥበብ ጎዳና ተያይዘን እንጓዛለን። 🎨🎭🎭🎭🎭🎭 Channel. 🌠 •| @hawassa_arts
Subscribers: 129
Online: 14
Type: supergroup
Language: am