🤲በረካ የልማትና መረዳጃ ማህበር🤲 . ወደ በረካ የልማትና መረዳጃ ማህበር እንኳን ደህና መጡ በበጎ ፈቃደኝነት ላይ ተመስርተን፣ ካለን ላይ በማካፈል ሰው መሆንን ብቻ አስቀድመን የአቅማችንን እንተጋገዛለን ። እርስዎም ከኛ ጋራ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ለጥያቄ ና አስተያየት #0902333555 አድራሻችን - ጀሞ 2 ሰኢድ መስጂድ ፊት ለፊት አካውንት ንግድ:-1000300428634
Подписчики: 1,023
Онлайн: 97
Тип: supergroup
Язык: am