ወጣትነት ለእግዚአብሔር ። የህብረቱ ዓላማ :-''...ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ፣በበጎነትም እውቀትን በእውቀትም ራስን መግዛትን፣ ራስን በመግዛት መጽናትን ፣በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል ፣ እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፣ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ።'' 2peter 1:5-7
Subscribers: 22
Type: supergroup
Language: am