ይህ የቴሌግራም አድራሻ ተማሪዎች መምህራን እንዲሁም የትምህርት ማህበረሰቡ ሀሳቡን የሚገልፅበት የውይይት መድረክ ነው፡፡ ይህ የውይይት መድረክ የዘር/ብሄር/የሀይማኖት እና የመሳሰሉ ከፋፋይ ሀሳቦችን አያስተናግድም፡፡ በስህተት እንኳ ተጽፎ ቢገኝ የጻፈውን አካል የመጠቆም የማረም የግሩፑ አባላት ግዴታ ነው፡፡ ከግሩፑ ህገ ደንብ ውጭ መልክዕክት የሚያስተላልፉ ካሉ ከግሩፑ አባልነት ይሰረዛሉ፡፡
Подписчики: 156
Онлайн: 8
Тип: supergroup
Язык: am
MAK'S HUB is a chat group where members can request songs or specific phone wallpapers, with quick responses to their requests.