ይህ ተቋም ለትርፍ ያልተቋቋመ የመሐል አምሐራ ሳይንት የልማትና ተራድኦ ማህበር ሲሆን በአካባቢው ተወላጆችና ወዳጆች ጥቅምት 2015 አም ህጋዊ ሰውነት አገኝቷል።ማህበሩ ምሁራንን፣ ነጋዴዉን፣ ገበሬውን፣ተማሪውን፣ሰራተኛ እንድሁም ሌሎች አጋር አካላትን በማስተባበር ሙያ እና ሃብት በመጠቀም አካባቢውን ማልማት፤ በማህበረሰቡ ውስጥ የሚንፀባረቁ ጎጅ ልምዶችን ለማስወገድ የተቋቋመ ማህበር ነዉ።
Subscribers: 622
online: 30
Type: supergroup
Language: am
Unlock your potential with the English Language Improvement Center at Bahir Dar Institute of Technology! Discover how effective communication can transform your brilliant ideas into impactful realities. Join us to elevate your English skills and make your voice heard!