. ቃሉ በሙላት ይኑርባችሁ ✍🏽ወደ መንፈሳዊ ህይወት ለማደግ ከፈለጋችሁ አብዝታችሁ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ተጣበቁ፣ የዛኔ በህይወታችሁ ላይ አዳዲስ ታምራቶችን መሆን ይጀምራሉ። 🔥በጌታ በኢየሱስ ስም እፀልያለሁ ቃሉን እንዲታስተውሉ የሚያደርግ መንፈስ ዛሬ ማታ ያገኛችሁ። አሜን ላለ ሰው ይሁንለት🔥🖐 @Mãtõsãlã Revival🔥🔥🔥
Подписчики: 28
Онлайн: 2
Тип: supergroup
Язык: am