ሥነ ጽሑፍን ከጋዜጠኝነቱ ጋር እያጋመድን በሰውኛ እሳቤ እየተገራን፤ ከትላንት ተምረን፣ ዛሬን እየሰራን ለወደፊቱ እንዘጋጃለን! በአውድማ ለአመክንዮአዊና ለመንፈሳዊ እሳቤዎች የቀረቡ ንባቦች፣ ምስሎች፣ ድምጾችና ጽሑፎች ይበራያሉ። እንደትውልድ ከመስማት ባሻገር በአደማመጥ ተክነን፣ ከማየት ይልቅ ለአስተውሎት ተጠግተን እውነት ዕውቀትና ትጋትን ይዘን ተሻጋሪ የሆኑ ጥበባዊ ስልጣኔዎችን እናዋልዳለን - 2018
Subscribers: 18,366
Online: 80
Type: supergroup
Language: am
ሊባኖስ ሚዲያ ተከታዮች እንኳን ደህና መጣችሁ! በዚህ