የግሩፑ አላማ ፍትሃዊ የሆነ ዉይይት ነው ዉይይት ውስጥ ያሉ ህግጋቶች 👇👇👇👇 1ኛ ሁለት ወገኖች ስወያዩ ሌሎች ማደመጥ 2ኛ መናገር የፈለገ ሰው ካለ በሪከርድ/በድምፅ መናገር ይችላል 3ኛ ሁለቱም ወገኖች ሲናገሩ ማስረጃ አስደግፈው መሆን አለበት 4ኛ በተወያይ መሃል ገብቶ መረበሽ አይቻልም አድ አድርጉ
Subscribers: 1,392
online: 59
Type: supergroup
Language: am