ይህ Group ታላቁን ተልዕኮ በሚመለከት በጋራ የእግዚአብሔርን ቃል መሠረት በማድረግ የሚንወያይበት የሚንጸልይበት እና ለተልዕኮ እግዚአብሔር ያለውን ዘላለማዊ አጀንዳ የሚንረዳበት ነው በተለይም በዋናነት የወንጌል ሥርጭት አገልግሎት እንቅስቃሴ በሰሜን ኢትዮጽያ(ጎንደር...ሌሎችንም) በማየት ለሚስዮናዊነት የሚንሰነቅበት ነው። ኢየሱስም... አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ አላቸው ዮሐ20:21
Subscribers: 340
Online: 44
Type: supergroup
Language: am
Join us at the Gospel Music Forum 🎼🎸, where faith meets melody! Discover gospel songs, explore powerful lyrics, and dive into heartfelt song reviews. Uncover the histories behind timeless hymns and contemporary hits, and connect with fellow believers through prayer, Bible study sessions, and joyful celebrations.