ጋበር በጉራጌ ዞን የኧዣ ወረዳ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመቅረፍ በወረዳው ተወላጆች ነሐሴ 17 ቀን 2014 ዓ.ም በመዝገብ ቁጥር 6365 በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ የተመሰረተ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ የጋበር አባል ይሁኑ፤ ጋበርን ይርዱ፡፡ Phone : +251 987 000 111 Email : [email protected]
Subscribers: 11,346
online: 735
Type: supergroup
Language: am