በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ይህ ግሩፕ የተከፈተው በ ሳሚት ሆህተ ምስራቅ ቅድስት ኪዳነምህረት ፈለገ ሂወት ሰንበት ት/ቤት በ ኮሮና ምክንያት የ ሰንበት ትምህርት ስለተቋረጠ እስከሚከፈት ድረስ በ telegram ግሩፓችን ትምህርቱን ለመቀጠል ዝግጅታችንን ስለጨረስን ከ 10 አመት እስከ 12 አመት ማለትም ታዳጊ1 እና2 የተማሪዎች መማሪያ ግሩፕ ነው።
Подписчики: 61
Онлайн: 3
Тип: supergroup
Язык: am