ሰላም ሰላም እንኳን ወደ 2014 የ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሰላም መጡ 🙏 አላማችን የ 12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በመልካም ውጤት ወደ ከፍታ ማድረስ ነው ✌️ 👉ጥያቄ መጠያየቅ ይቻላል 👉ብዙ ጊዜ ፈተናችሁ ላይ የሚደጋገሙትን ጥያቄዎች በማጤን ወደ ግሩፑ share አርጉት 👉ስለፈተናችሁ አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃለን 🎊መልካም ቆይታ 🙏🙏 በተረፈ add በማድረግ ተባበሩን
Subscribers: 721
online: 31
Type: supergroup
Language: am