ሠላም ሠላም የgroup ቤተሰቦች ይሄ group ➔የተለያዩ በሂወታችን ዉስጥ ያጋጠሙንን ችግሮች ለሌሎች በሚስጥር በማጋራት ሌሎች በኔ ቦታ ቢሆኑ ምን ይወሰናሉ የሚለዉን የሰዎችን አስተያየት የምናደምጥበት ይሆናል በዚህ ሁሉ ግን ባለ ታሪኩ ሚስጥሩ 101% የተጠበቀ ነዉ። ➔በተጨማሪ ለባለ ታሪኩ መፍትሄ የሚሆን ሀሳብ ለሰጠና ባለ ታሪኩ ሀሳቡ ከጠቀመዉ የሀሳቡን ባለቤት የሞባይል ካርድ እንሸልማለን።
Subscribers: 46
Online: 3
Type: supergroup
Language: am