ይህ የደባርቅ ዩኒቨርስቲ የአዲስ ገቢ ተማሪወች የመረጃ መለዋወጫ ግሩፕ ነው። ለአዲስ ፍሬሽማን ተማሪዎች ከተለያዩ ነባር የግቢ ተማሪዎች እንዲሁም ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ጋር በመሆን ጠቃሚ መረጃዎችን የምንለቅበት ቻናል በመሆኑ ለሚጠቅማቸው ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው። ግሩፑ ላይ አላስፈላጊ link ወይም ከትምህርት ውጪ መፖሰት ወይም መላክ ከግሩፑ leave ያስደረጋል።
Subscribers: 111
online: 6
Type: supergroup
Language: am