"ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ"። ❤️ፍቅር ካለ ስለዛሬ ማሰብ እንጀምራለን፤ 💖 ነገን እናልማለን ፤ተስፋችን ይፈካል ፤💗የመኖር ጉጉታችን ይጨምራል፡፡💓 💖የልባችን ብርሀን የሚበራው በፍቅር ነውና ሁሌም ፍቅርን እናስቀድም፡፡💕💖 ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @Mercifuly21 ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል
Subscribers: 44
Type: supergroup
Language: am