ይህ ግሩፕ ወንድማችን አብበከር ሸሪፍን ለመርዳት የተከፈተ ነው። ወንድማችን አብበከር ሊቢያ ውስጥ ለብዙ ጊዜ ታስሮ የቆየ ሲሆን፣ እሱን ለመልቀቅ ከፍተኛ ገንዘብ ስለተጠየቀ የቤተሰቦቹ አቅም በላይ ሆኗል። ሁላችንም እህትና ወንድሞቹ ከጎኑ በመሆን፣ ይህን አስቸጋሪ ሁኔታ እንዲያልፍ የምንችለውን ድጋፍ እንድናደርግለት በአክብሮት እንጠይቃለን።
Subscribers: 2,461
online: 172
Type: supergroup
Language: undefined