ይህ የቀድሞ ተማሪዎች ህብረት ከዚህ ቀደም በተለያዩ አመታትና ትምህርት ክፍሎች ከዩኒቨርሲቲው ተምራችሁ ተመርቃችሁ በተለያዩ የስራና በተለያዩ ህይወት ላይ የምትገኙ ሁሉ። ስለተማራችሁበት ተቋም፣ በተማሪነት ስላሳለፋችሁት ጊዜ እንድዚሁም ስላላችሁበት ድረጃ የምንወያይበት፣ የምንመካከርበት፣ ሀሳብ እየተለዋወጥን የምንማማርበት ገፅ ነው።
Subscribers: 148
Online: 18
Type: supergroup
Language: am